Merkato Teklehaimanot, Addis Ababa
3,520,000 – 3,795,000 ETB
ለጅምላና ችርቻሮ ንግድ ምቹ የሆነ የ 22 ካሬ ሱቅ። ሙሉ ክፍያ ከ 3,520,000 ብር ጀምሮ (ቅድመ ክፍያ 660,000 ብር፣ ቀሪው በ 7 ዙር የሚከፈል)። የተጣራ ካሬ (Net Area)፣ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ (Full Finished) እና ፈጣን የ 1 ዓመት ርክክብ። የመጀመሪያዎቹ 20 ደንበኞች እስከ 15% ልዩ ቅናሽ ያገኛሉ።
Sami
View the full card
Sami received your details and will contact you soon.
Your review will appear once it is approved.